President Joseph R. Biden, Jr. spoke today with Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia to discuss the ongoing conflict in Ethiopia and opportunities to advance peace and reconciliation. President Biden commended Prime Minister Abiy on the recent release of several political prisoners, and the two leaders discussed ways to accelerate dialogue toward a negotiated ceasefire, the urgency of improving humanitarian access across Ethiopia, and the need to address the human rights concerns of all affected Ethiopians, including concerns about detentions of Ethiopians under the state of emergency.

ቤቱ ገብቷል

# አቶ ጃዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሃምዛ ቦረና ከእስር ተፈተዋል።

ከምሽቱ 4:45 ሰዓት ላይ ከማረሚያ ቤት ወጥተዋል።

አቶ ጃዋር መሐመድ ቤቱ ገብቷል

መንግሥት ስብሃት ነጋ እና ጃዋር መሐመድን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምሕረት ከእሥር እንዲፈቱ ወሰነ
*****************************
ስብሃት ነጋ እና ጃዋር መሐመድን ጨምሮ በርካታ እስረኞች በምሕረት ከእሥር እንዲፈቱ መንግሥት ወስኗል፡፡
ከእሥር በምሕረት እንዲፈቱ የተወሰነላቸው፥
1. አቶ ስብሐት ነጋ
2. ወሮ ቅዱሳን ነጋ
3. አቶ ዓባይ ወልዱ
4. አቶ አባዲ ዘሙ
5. ወሮ ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር
6. አቶ ጁሐር መሐመድና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ
7. አቶ እስክንድር ነጋና በእርሱ መዝገብ የተከሰሱ ሁሉ መሆናቸው ታውቋል፡፡

የአዛውንቶች ምክር በተለይ ለወጣቶች፡-
- የተሰጠህን ዕድል ሁሉ ተጠቀም፣
- ፍጥነት ቀንስ፣
- ሁልጊዜም ደስተኛ ለመሆን ሞክር፣
- ፍቅርን አሳድግ ጥላቻ አስወግድ፣
- ደግ ሁን፣
- እያንዳንዱን ጊዜ ተደሰት፣ አትጨናነቅ... ዘና በል፣….
ተብለሃል!