የነገው ሰልፍ በሳምንት ተራዘመ

በአዲስ አበባ በነገው ዕለት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የበቃን#Nomore ሰልፍ በዲያስፖራው ጥያቄ መሰረት ለቀጣይ ሳምንት ተላልፏል።
በርካታ የዲያስፖራዉ ማህበረሰብ አሁንም ገና ወደ አገሩ እየገባ በመሆኑ ሰልፋ የሚቀጥለው ሳምንት እንደሚካሄድ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል።

Only people mentioned by Ferew in this post can reply

No replys yet!

It seems that this publication does not yet have any comments. In order to respond to this publication from Ferew Abebe, click on at the bottom under it