ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ከአሜሪካው ኘረዝደንት ጆ ባይደን ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በቲውተር ገፃቸው ገለፁ።

ዶ/ር ዐቢይ እንዳሉት የሁለቱ መሪዎች ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ገንቢ ተሳትፎ በማድረግ ትብብራቸውን ለማጠናከር ትልቅ ጥቅም እንዳለው መስማማታቸውን ጠቁመዋል።

Only people mentioned by Ferew in this post can reply

No replys yet!

It seems that this publication does not yet have any comments. In order to respond to this publication from Ferew Abebe, click on at the bottom under it