የኢፌደሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ነው።
በአስቸኳይ ስብሰባው 5 አጀንዳዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ሲሆን ቀዳሚ የሆነው የሃገር ህልውና እና ሉአላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለማንሳት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በ63 ተቃውሞ በ21 ድምፅ ታአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ፀድቋል፡፡(ዜና ፓርላማ)